Welcome To Remedial Hub!

ℹ️ ስለ Remedial Hub

About Remedial Hub Tutorial & Exam Preparation Center

Remedial Hub ቲቶሪያል ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎችን በጥራት እና በትጋት ለማገዝ የተቋቋመ የትምህርት ማዕከል ነው።

ይህም በትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ውጤት ላልመጣላቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተብሎ በተጀመረው ፕሮግራም፤ ተማሪዎች በ12ኛ ክፍል ላይ በስነ-ልቦና፣ በዝግጅት እጥረት እና በ-Source እጦት የገጠማቸውን ችግር ተሻግረው ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ በሙሉ አቅማችን በስነ-ልቦና፣ በዝግጅት እና በ-Course Material ከጎናቸው ሆነን ለማገዝ የተዘጋጀ ማዕከል ነው።

የስነ-ልቦና ዝግጅት

ተማሪዎች የፈተና ፍርሃትን አሸንፈው በሙሉ በራስ መተማመን እንዲፈተኑ ማብቃት።

ጥራት ያለው Course Material

በቂ ኖት፣ አጋዥ መጽሐፍት፣ 4K ቪዲዮ ማብራሪያ እና ሞዴል ፈተናዎች ማቅረብ።

ቀጣይነት ያለው ድጋፍ

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲ ያሸጋገረ ልምድ።

የሪሚዲያል ፈተና ከእኛ ጋር ቀላል ነዉ!