Welcome To Remedial Hub!
Frequently Asked Questions

ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶች (FAQ)

1. ➡️ ትምህርቱን እንዴት ያስተምራል?

✅ መልስ፦ እንደምናውቀው በሀገራችን አብዛኞቹ ተማሪዎች Smartphone ተጠቃሚዎች ቢሆኑም የInternet ተደራሽነት ውስን በመሆኑ በአንድ ጊዜ የራሳችንን platform ተግባራዊ ማድረግ ለበርካታ ተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ እና ሁሉንም ያካተተ እንዲሆን ቀላል መንገድ ቴሌግራም ነው። በዚህም Private የTelegram Channel በመክፈት ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች ትምህርቶችን ቀላል እና ምቹ ለማድረግ እንዲሁም አሳታፊ እንዲሆን እንደየትምህርት አይነት ባህርይ፦

  • 🔺 በቂ ኖት እና አጋዥ መፅሐፍ ማቅረብ
  • 🔺 በ 4k video ማብራሪያ ማቅረብ
  • 🔺 በተቻለ መጠን ጥያቄዎችን ከእነማብራሪያቸው ቀለል እና ግልፅ በሆነ መልኩ በቪዲዮ እናስረዳለን!

2. ➡️ ትምህርቱን እንዴት መከታተል እችላለሁ?

✅ መልስ፦ ትምህርቱን ማንኛውም የTelegram መተግበሪያ ያለው ሰው መከታተል ይችላል። ለመከታተል በመጀመሪያ መመዝገብ ያስፈልጋል፤ በትክክል ስትመዘገቡ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል ሊንክ ይደርሳል፤ ያንን ሊንክ Join በማድረግ ብቻ መከታተል ትችላላችሁ።

❌ ያልተመዘገበ ሰው በምንም መልኩ መከታተል አይችልም!

3. ➡️ ያለፈውን ትምህርት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

✅ መልስ፦ ትምህርቶቹ የሚቀርቡት በቀጥታ ስርጭት ስላልሆነ አንዴ የቀረበው ትምህርት እስከ ፈተናው ቀን ድረስ እዛው ቻናል ውስጥ ስለሚኖር በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ ማግኘት እና ማንበብ ትችላላችሁ።

4. ➡️ ክፍያው በየወሩ ነው ወይስ አንዴ ብቻ ነው?

✅ መልስ፦ ክፍያው በየወሩ ሳይሆን አንዴ ብቻ ለምዝገባ የሚከፈል ሲሆን አንዴ ከተመዘገባችሁ ትምህርቱ እስከሚያልቅ ድረስ ተጨማሪ ክፍያ አትከፍሉም።

አሁኑኑ ተመዝግበው ትምህርትዎን እና ፈተናዎን ይጀምሩ!

ምዝገባ የሚከናወነው በኦፊሴላዊው የ Remedial Hub Telegram Bot ብቻ ነው።

ለመመዝገብ @RemedialHubBot ይክፈቱ